snigussieFeb 10, 20221 min readየህይወት መንገዴእንደ ብዙሃኑ ወልጄ ከብጄ የተፈጥሮን ጥሪ አድምጬ ፈቅጄ አልኖርኩም በወጉ ኑሮዬን አቅጄ ይልቅ እጓዛለሁ በቀለም ሰክሬ ሱስ ሆኖብኝ እውቀት ይኳትናል እግሬ እጆቼ ይደክማሉ ይናውዛል ቀልቤ ይሰደዳል ልቤ ይዋኛል ሀሳቤ...
snigussieFeb 10, 20221 min readያለ እግዚአብሔር ምንምአለሁ አንተ ክበር የሁሉ ፈጣሪ በቀጭን ክር ተስፋ ነገር አሳማሪ ባንተ ያምራል ቀኑ ሲመሽም ሲነጋ ያንተ ጣት የነካው አይጎድልም ከዋጋ